42 “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤አንተም ይቅር አላልኸንም።
43 “ራስህን በቊጣ ከደንህ፤ አሳደድኸንም፤ያለ ርኅራኄም ገደልኸን።
44 ጸሎት እንዳያልፍ፣ራስህን በደመና ሸፈንህ።
45 በአሕዛብ መካከል፣አተላና ጥራጊ አደረግኸን።
46 “ጠላቶቻችን ሁሉ፣አፋቸውን በእኛ ላይ ከፈቱ።
47 በጥፋትና በመፈራረስ፣በችግርና በሽብር ተሠቃየን።
48 የእንባ ጐርፍ ከዐይኔ ፈሰሰ፤ሕዝቤ አልቋልና።