40 ከዔሳው የተገኙት የነገድ አለቆች ስም፣ እንደየነገዳቸውና እንደየአገራቸው ይህ ነው፦ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣
41 አህሊባማ፣ ኤላ፣ ፊኖን፣
42 ቄኔዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣
43 መግዲኤልና ዒራም፤ እነዚህ፣ በያዙት ምድር እንደየይዞታቸው ከኤዶም የተገኙ የነገድ አለቆች ነበሩ።ይህም ዔሳው፣ የኤዶማውያን አባት ነው።