1 ዜና መዋዕል 17:5 NASV

5 እስራኤልን ከግብፅ ካወጣሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፣ ከአንዱ ድንኳን ወደ ሌላው ድንኳን፣ ከአንዱ ማደሪያ ወደ ሌላው ማደሪያ እሄድ ነበር እንጂ፣ በቤት ውስጥ አልኖርሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:5