9 ነገር ግን የሰላምና የዕረፍት ሰው የሆነ ልጅ ትወልዳለህ፤ በየአቅጣጫው ካሉ ጠላቶቹ ዐሳርፈዋለሁ፤ ስሙም ሰሎሞን ይባላል። በዘመኑም ለእስራኤል ሰላምንና ጸጥታን እሰጣለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:9