15 ዝባድያ፣ ዓራድ፣ ዔድር፣
16 ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ የበሪዓ ወንዶች ልጆች ነበሩ።
17 ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣
18 ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ።
19 ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣
20 ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣
21 ዓዳያ፣ ብራያና፣ ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።