ሐዋርያት ሥራ 18:19 NASV

19 ኤፌሶን በደረሰ ጊዜም ጵርስቅላንና አቂላን እዚያው ተዋቸው፤ እርሱ ራሱ ግን ወደ ምኵራብ ገብቶ ከአይሁድ ጋር ይነጋገር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 18:19