10 ከዚህ ቀደም በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪዎች በሾምሁ ጊዜ ጨቋኞቹ ያደረጉትን ዛሬ አያደርጉትም፤ ጠላቶቻችሁን ሁሉ አዋርዳቸዋለሁ።“ ‘እግዚአብሔር ቤት እንደሚሠራልህ በግልጽ እነግርሃለሁ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:10