1 እስራኤል ሁሉ በየትውልድ ሐረጋቸው ተቈጥረው ስማቸው በእስራኤል ነገሥታት መዝገብ ላይ ሰፈረ።የይሁዳ ሕዝብ ከፈጸሙት በደል የተነሣ ተማርከው ወደ ባቢሎን ተወሰዱ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 9:1