22 መስኮቶቹ፣ መተላለፊያ በረንዳዎቹና የዘንባባ ዛፍ ቅርጾቹ ልካቸው በምሥራቁ በር ካሉት ጋር ተመሳሳይ ነበር። ወደዚያ የሚያመሩ ሰባት ደረጃዎች አሉ፤ መተላለፊያ በረንዳዎቹም ከእነርሱ ጋር ትይዩ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:22