መዝሙር 99:1 NASV

1 እግዚአብሔር ነገሠ፤ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ፤በኪሩቤል ላይ በዙፋን ተቀምጦአል፤ምድር ትናወጥ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 99

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 99:1