አስቴር 2:18 NASV

18 ንጉሡም ስለ አስቴር ክብር ለመኳንንቱና ለሹማምቱ ሁሉ ታላቅ ግብዣ አደረገ፤ በዓሉም በየአውራጃዎቹ ሁሉ እንዲከበር ዐወጀ፤ በንጉሣዊ ልግስናውም ስጦታ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 2:18