ኢሳይያስ 6:5 NASV

5 እኔም፣ “ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው ነኝ፤ የምኖረውም ከንፈሮቹ በረከሱበት ሕዝብ መካከል ነው፤ ዐይኖቼም ንጉሡን፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አይተዋልና ጠፍቻለሁ፣ ወዮልኝ!” አልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 6:5