ኢዩኤል 1:13 NASV

13 ካህናት ሆይ፤ ማቅ ለብሳችሁ አልቅሱ፤እናንተ በመሠዊያው ፊት የምታገለግሉ፣ ዋይ በሉ፤እናንት በአምላኬ ፊት የምታገለግሉ፣ኑ፤ ማቅ ለብሳችሁ ዕደሩ፤የእህል ቊርባኑና የመጠጥ ቊርባኑ፣ከአምላካችሁ ቤት ተቋርጦአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 1:13