ኤርምያስ 25:11 NASV

11 አገሪቱ በሞላ ባድማና ጠፍ ትሆናለች፤ እነዚህም ሕዝቦች ለባቢሎን ንጉሥ ሰባ ዓመት ይገዛሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:11