ኤርምያስ 50:33 NASV

33 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ፣በአንድነት ተጨቍነዋል፤የማረኳቸውም ሁሉ አጥብቀው ይዘዋቸዋል፤ይለቅቋቸውም ዘንድ እንቢ ብለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 50:33