ኤርምያስ 50:40 NASV

40 እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን፤በዙሪያቸውም የነበሩትን ከተሞች ያለ ነዋሪ እንዳስቀራቸው”ይላል እግዚአብሔር፤“እንዲሁ ማንም በዚያ አይኖርም፣የሚቀመጥባትም አይገኝም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 50:40