ዘሌዋውያን 17:14 NASV

14 የማንኛውም ፍጡር ሕይወት ደሙ ነውና። ስለዚህ እስራኤላውያንን፣ “የፍጡር ሁሉ ሕይወት ደሙ ነውና የማንኛውንም ፍጡር ደም አትብሉ፤ የበላው ሰው ሁሉ ተለይቶ ይጥፋ” አልኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 17:14