ዘኁልቍ 6:12 NASV

12 ራሱን የተለየ ያደረገበትን ጊዜ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መቀደስ አለበት፤ እንዲሁም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦት የበደል መሥዋዕት አድርጎ ያምጣ። ያለፉት ቀኖች አይቈጠሩም፤ በተለየበት ጊዜ ረክሶአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 6:12