ዘፍጥረት 28:13 NASV

13 እግዚአብሔርም (ያህዌ) ከጫፉ ላይ ቆሞ እንዲህ አለ፤ “የአባትህ የአብርሃም አምላክ (ኤሎሂም)፣ የይስሐቅ አምላክ (ኤሎሂም) እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ፤ የተኛህበትን ምድር ለአንተና ለዘርህ እሰጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 28:13