ሐዋርያት ሥራ 18:23 NASV

23 በአንጾኪያም ጥቂት ጊዜ ከቈየ በኋላ፣ ከዚያ ተነሥቶ በገላትያና በፍርግያ አገሮች ከቦታ ቦታ በመዘዋወር ደቀ መዛሙርትን ሁሉ አበረታታ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 18:23