ሐዋርያት ሥራ 18:24 NASV

24 በዚህ ጊዜ የእስክንድርያ ተወላጅ የሆነ አጵሎስ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ወደ ኤፌሶን መጣ፤ እርሱም የተማረና ቅዱሳት መጻሕፍትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 18:24