7 እግዚአብሔር መሠዊያውን ናቀ፤መቅደሱንም ተወ፤የቤተ መንግሥቶቿን ቅጥሮች፣ለጠላት አሳልፎ ሰጠ፤በዓመት በዓል ቀን እንደሚደረገው በእግዚአብሔር ቤት በኀይል ጮኹ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:7