21 አንቺ በዖፅ ምድር የምትኖሪ፣የኤዶምያስ ሴት ልጅ ሆይ፤ ደስ ይበልሽ፤ ሐሴትም አድርጊነገር ግን ለአንቺም ደግሞ ጽዋው ይደርስሻል፤ትሰክሪያለሽ፤ ዕርቃንሽንም ትጋለጫለሽ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 4:21