10 ወንድሞቻቸው፦ሰባንያ፣ ሆዲያ፣ ቆሊጣስ፣ ፌልያ፣ ሐናን፣
11 ሚካ፣ ረአብ፣ ሐሸብያ፣
12 ዘኩር፣ ሰራብያ፣ ሰበንያ፣
13 ሆዲያ፣ ባኒ፣ ብኒኑ።
14 የሕዝብ መሪዎች፦ፋሮስ፣ ፈሐት፣ ሞዓብ፣ ኤላም፣ ዛቱዕ፣ ባኒ፣
15 ቡኒ፣ ዓዝጋድ፣ ቤባይ፣
16 አዶንያስ፣ በጉዋይ፣ ዓዲን፣