16 ከዚያን ቀን ጀምሮ ከሰዎቼ እኩሌቶቹ ሥራውን ሠሩ፤ የቀሩት ደግሞ ጋሻና ጦር፣ ቀስትና ጥሩር ይዘው ነበር። የጦር አለቆች ከመላው የይሁዳ ሕዝብ በስተ ኋላ ቆሙ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 4:16