13 እርሷም በልቧ ትጸልይ ስለ ነበር፤ ከንፈሯ ይንቀሳቀስ እንጂ ድምጿ አይሰማም ነበር፤ ዔሊም እንደ ሰከረች አድርጎ ቈጠራት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 1:13