10 ከዚያም ዳዊት እንዲህ አለ፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ሳኦል ወደ ቅዒላ መጥቶ፣ በእኔ ምክንያት ከተማዪቱን ለማጥፋት ማሰቡን ባሪያህ በትክክል ሰምቶአል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 23
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 23:10