24 ሴትዮዋም በቤቷ የሠባ ጥጃ ስለነበራት፣ፈጥና ዐረደችው፤ ዱቄት ወስዳ ለወሰች፣ እርሾ የሌለው እንጀራም ጋገረች።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:24