5 አገሩን በማጥፋት ላይ ባሉት ዕባጮችና ዐይጦች ዐይነት ምስሎችን ሠርታችሁ ለእስራኤል አምላክ ክብር ስጡ። ይህን ካደረጋችሁ እጁን ከእናንተ፣ ከአማልክታችሁና ከምድራችሁ ላይ ያነሣ ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:5