1 ተሰሎንቄ 2:4 NASV

4 ነገር ግን ወንጌልን በዐደራ ለመቀበል እግዚአብሔር ብቁ አድርጎ እንደ ቈጠራቸው ሰዎች ሆነን እንናገራለን። ይህንም የምናደርገው ልባችንን የሚመረምረውን እግዚአብሔርን እንጂ ሰዎችን ደስ ለማሰኘት ብለን አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 2:4