1 ተሰሎንቄ 2:5 NASV

5 የሽንገላ ቃል ከቶ እንዳልተናገርን ወይም ሥሥትን ለመሸፈን ብለን አስመሳዮች እንዳልሆንን ታውቃላችሁ፤ ለዚህም እግዚአብሔር ምስክራችን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 2:5