1 ጢሞቴዎስ 6:16 NASV

16 እርሱ ብቻ ኢመዋቲ ነው፤ ሊቀረብ በማይቻል ብርሃን ውስጥ ይኖራል፤ እርሱን ያየ ማንም የለም፤ ሊያየውም የሚችል የለም። ለእርሱ ክብርና ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 6:16