26 ብዙ ጊዜ በጒዞ ተንከራትቻለሁ፤ ደግሞም ለወንዝ ሙላት አደጋ፣ ለወንበዴዎች አደጋ፣ ለገዛ ወገኖቼ አደጋ፣ ለአሕዛብ አደጋ፣ ለከተማ አደጋ፣ ለገጠር አደጋ፣ ለባሕር አደጋ እንዲሁም ለሐሰተኞች ወንድሞች አደጋ ተጋልጬ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:26