27 ብዙ ጥሬአለሁ፤ ብዙ ደክሜአለሁ፤ ብዙ ጊዜ እንቅልፍ አጥቻለሁ፤ ተርቤአለሁ፤ ተጠምቻለሁ፤ ብዙ ጊዜ ምግብ ሳልቀምስ ኖሬአለሁ፤ በብርድና በራቍትነት ተቈራምጃለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:27