10 እናንተ ይቅር የምትሉትን ሰው እኔም ይቅር እለዋለሁ፤ በርግጥ ይቅር የምለው ነገር ካለ፣ በክርስቶስ ፊት ይቅር የምለው ስለ እናንተ ስል ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 2:10