2 ቆሮንቶስ 2:3 NASV

3 ባለፈው ጊዜ እንደዚያ የጻፍሁላችሁ ወደ እናንተ ስመጣ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባቸው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ በማለት ነው፤ ምክንያቱም የእኔ ደስታ የሁላችሁ ደስታ እንደሚሆን አምናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 2:3