4 እንደዚያ ስጽፍላችሁ በትልቅ ሐዘንና በልብ ጭንቀት፣ በብዙም እንባ ውስጥ ነበርሁ፤ ይህንንም ያደረግሁት ለእናንተ ያለኝን ጽኑ ፍቅር እንድታውቁ በማለት እንጂ፣ እናንተን ለማሳዘን አልነበረም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 2:4