1 ሳሙኤል 1:15 NASV

15 ሐናም እንዲህ ብላ መለሰችለት፤ “ጌታዬ ሆይ፤ ሰክሬ አይደለም፤ እኔ ልቧ ክፉኛ የታወከባት ሴት ነኝ፤ ልቤን በእግዚአብሔር ፊት አፈሰስሁ እንጂ፣ የወይን ጠጅም ሆነ ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አልጠጣሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 1:15