1 ሳሙኤል 10:19 NASV

19 ዛሬ ግን ከመከራችሁና ከጭንቃችሁ ሁሉ የሚያድናችሁን አምላካችሁን ንቃችሁ፤ ‘የለም፤ ንጉሥ አንግሥልን’ አላችሁ። ስለዚህ በየነገዳችሁና በየጐሣችሁ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት ቅረቡ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 10:19