1 ሳሙኤል 10:8 NASV

8 “ከፊቴ ቀድመህ ወደ ጌልገላ ውረድ፤ እኔም የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕቱን ለማቅረብ ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ነገር ግን ወደ አንተ መጥቼ ምን ማድረግ እንዳለብህ እስክነግርህ ድረስ ሰባት ቀን መቆየት አለብህ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 10:8