1 ሳሙኤል 11:11 NASV

11 በማግስቱ ሳኦል ሰራዊቱን ከሦስት ቦታ ከፈለው፤ ሊነጋጋ ሲል፣ የአሞናውያንን ሰፈር ጥሰው በመግባት ፀሓይ ሞቅ እስኪል ድረስ ፈጇቸው። በሕይወት የተረፉትም ሁለት እንኳን ሆነው በአንድ ላይ ሊሆኑ እስከማይችሉ ድረስ ተበታተኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 11:11