1 ሳሙኤል 11:2 NASV

2 አሞናዊው ናዖስ፣ “ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን የማደርገው የእያንዳንዳችሁን ቀኝ ዐይን አውጥቼ እስራኤልን ሁሉ ካዋረድሁ በኋላ ብቻ ነው” ሲል መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 11:2