1 ሳሙኤል 11:9 NASV

9 ከዚያ ለመጡትም መልእክተኞች፣ “ለኢያቢስ ገለዓድ ሰዎች፣ ‘ነገ ፀሓይ ሞቅ በሚልበት ጊዜ ነጻ ትሆናላችሁ’ ብላችሁ ንገሯቸው” አሏቸው። መልእክተኞቹም ሄደው ለኢያቢስ ሰዎች ይህንኑ በነገሯቸው ጊዜ በደስታ ፈነደቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 11:9