1 ሳሙኤል 12:17 NASV

17 አሁን የስንዴ መከር ጊዜ አይደለምን? እኔ ነጐድጓድና ዝናብ እንዲልክ ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ፤ እናንተም ንጉሥ እንዲነግሥላችሁ በመጠየቃችሁ በእግዚአብሔር ፊት የቱን ያህል የከፋ ድርጊት እንደፈጸማችሁ ያን ጊዜ ታውቃላችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 12:17