1 ሳሙኤል 12:19 NASV

19 ሕዝቡም ሁሉ ሳሙኤልን፣ “ሌላው በደላችን ሳያንስ፣ ንጉሥ እንዲነግሥልን በመጠየቃችን ተጨማሪ ክፋት ስላደረግን እንዳንሞት፣ ለአገልጋዮችህ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይልን” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 12:19