1 ሳሙኤል 12:4 NASV

4 እነርሱም፣ “አላታለልኸንም ወይም ግፍ አልሠራህብንም፤ ከማንም እጅ አንዳች ነገር አልተቀበልህም” ብለው መለሱለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 12:4