1 ሳሙኤል 13:15 NASV

15 ከዚያ በኋላ ሳሙኤል ከጌልገላ ተነሥቶ በብንያም ግዛት ወዳለው ወደ ጊብዓ ወጣ። ሳኦልም አብረውት የነበሩትን ሰዎች ቈጠራቸው፤ ብዛታቸውም ስድስት መቶ ያህል ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 13:15