1 ሳሙኤል 14:27 NASV

27 ነገር ግን ዮናታን አባቱ ሕዝቡን በመሐላ ማሰሩን አልሰማም ነበር። ስለዚህ በእጁ የያዘውን ዘንግ ጫፍ በማሩ ወለላ ውስጥ በማስገባት እጁን ወደ አፉ አደረገ፤ ዐይኑም በራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:27