37 በዚህ ጊዜ ሳኦል፣ “ፍልስጥኤማውያንን ተከትዬ ልውረድን? በእስራኤላውያንስ እጅ አሳልፈህ ትሰጣቸዋለህን?” ሲል እግዚአብሔርን ጠየቀ። ነገር ግን እግዚአብሔር በዚያች ቀን አልመለሰለትም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:37