40 ሳኦልም እስራኤላውያንን ሁሉ፣ “እናንተ በዚያ በኩል ቁሙ፤ እኔና ልጄ ዮናታን ደግሞ በዚህ በኩል እንቆማለን” አላቸው።ሰዎቹም፣ “መልካም መስሎ የታየህን አድርግ” ብለው መለሱለት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:40